-
2 ነገሥት 24:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር አገልጋዮቹ ከተማዋን ከበው ሳሉ ወደ ከተማዋ መጣ።
-
-
ኤርምያስ 15:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 በመላው ክልልህ ከፈጸምከው ኃጢአት ሁሉ የተነሳ
ንብረትህንና ውድ ሀብትህን፣ ያለዋጋ ለብዝበዛ አሳልፌ እሰጣለሁ።+
-