መዝሙር 73:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ከአንተ የሚርቁ በእርግጥ ይጠፋሉ። አንተን በመተው ብልሹ ምግባር የሚፈጽሙትን* ሁሉ ትደመስሳቸዋለህ።*+ ኢሳይያስ 1:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ዓመፀኞችና ኃጢአተኞች በአንድ ላይ ይደቅቃሉ፤+ይሖዋን የሚተዉም ያከትምላቸዋል።+