ኤርምያስ 2:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ‘ምክንያቱም ሕዝቤ ሁለት መጥፎ ነገሮች ፈጽመዋል፦ የሕያው ውኃ ምንጭ የሆንኩትን እኔን ትተው+የውኃ ማጠራቀሚያዎችን ይኸውም ውኃ መያዝ የማይችሉና የሚያፈሱየውኃ ማጠራቀሚያዎችን ለራሳቸው ቆፍረዋል።’* ራእይ 22:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 መልአኩም ከአምላክና ከበጉ+ ዙፋን ወጥቶ የሚፈሰውን እንደ ክሪስታል የጠራ የሕይወት ውኃ ወንዝ አሳየኝ፤+
13 ‘ምክንያቱም ሕዝቤ ሁለት መጥፎ ነገሮች ፈጽመዋል፦ የሕያው ውኃ ምንጭ የሆንኩትን እኔን ትተው+የውኃ ማጠራቀሚያዎችን ይኸውም ውኃ መያዝ የማይችሉና የሚያፈሱየውኃ ማጠራቀሚያዎችን ለራሳቸው ቆፍረዋል።’*