የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ነገሥት 8:33, 34
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 33 “ሕዝብህ እስራኤላውያን አንተን ከመበደላቸው የተነሳ በጠላት ድል ቢነሱና+ ወደ አንተ ተመልሰው ስምህን ቢያወድሱ+ እንዲሁም በዚህ ቤት ወደ አንተ ቢጸልዩና ሞገስ ለማግኘት ልመና ቢያቀርቡ+ 34 ከሰማያት ሆነህ ስማ፤ የሕዝብህንም የእስራኤልን ኃጢአት ይቅር በል፤ ለአባቶቻቸው ወደሰጠኸው ምድርም መልሳቸው።+

  • መዝሙር 106:45
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 45 ለእነሱ ሲል ቃል ኪዳኑን ያስታውስ ነበር፤

      ታላቅ በሆነው* ታማኝ ፍቅሩ ተገፋፍቶ ያዝንላቸው* ነበር።+

  • ኤርምያስ 7:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “መንገዳችሁንና ተግባራችሁን አስተካክሉ፤ እኔም በዚህ ስፍራ እንድትኖሩ እፈቅድላችኋለሁ።+

  • ኤርምያስ 26:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 ምናልባት ይሰሙና እያንዳንዳቸው ከክፉ መንገዳቸው ይመለሱ ይሆናል፤ እኔም በክፉ ሥራቸው የተነሳ በእነሱ ላይ ላመጣ ያሰብኩትን ጥፋት እተወዋለሁ።*+

  • ሕዝቅኤል 18:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 “‘ክፉ ሰው ከሠራው ኃጢአት ሁሉ ቢመለስ፣ ያወጣኋቸውን ደንቦች ቢጠብቅ እንዲሁም ፍትሐዊና ጽድቅ የሆነ ነገር ቢያደርግ በእርግጥ በሕይወት ይኖራል። ፈጽሞ አይሞትም።+

  • ኢዩኤል 2:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ፤+

      ወደ አምላካችሁ ወደ ይሖዋም ተመለሱ፤

      እሱ ሩኅሩኅና* መሐሪ፣ ለቁጣ የዘገየና+ ታማኝ ፍቅሩ የበዛ ነውና፤+

      ሊያመጣ ያሰበውንም ጥፋት መለስ ብሎ ያጤናል።*

  • ዮናስ 3:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 የነነዌም ሰዎች በአምላክ አመኑ፤+ ከትልቁም አንስቶ እስከ ትንሹ ድረስ ጾም አወጁ፤ ማቅም ለበሱ።

  • ዮናስ 3:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 እውነተኛው አምላክ ያደረጉትን ነገር ይኸውም ከክፉ መንገዳቸው እንዴት እንደተመለሱ አየ፤+ በእነሱም ላይ አመጣዋለሁ ያለውን ነገር መልሶ በማጤን* ጥፋቱን ከማምጣት ተቆጠበ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ