ኢሳይያስ 1:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ታጠቡ፤ ራሳችሁንም አንጹ፤+ክፉ ሥራችሁን ከፊቴ አስወግዱ፤መጥፎ ድርጊት መፈጸማችሁን አቁሙ።+ ሕዝቅኤል 18:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 “‘እኔ በክፉ ሰው ሞት ደስ እሰኛለሁ?’+ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ። ‘እኔ ደስ የምሰኘው ከመንገዱ ቢመለስና በሕይወት ቢኖር አይደለም?’+