ኤርምያስ 6:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “መስቀለኛ መንገዶቹ ላይ ቁሙና ተመልከቱ። ስለ ጥንቶቹ ጎዳናዎች፣መልካም የሆነው መንገድ የትኛው እንደሆነ ጠይቁ፤ በዚያም ሂዱ፤+እረፍትም አግኙ።”* እነሱ ግን “በዚያ አንሄድም” ይላሉ።+
16 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “መስቀለኛ መንገዶቹ ላይ ቁሙና ተመልከቱ። ስለ ጥንቶቹ ጎዳናዎች፣መልካም የሆነው መንገድ የትኛው እንደሆነ ጠይቁ፤ በዚያም ሂዱ፤+እረፍትም አግኙ።”* እነሱ ግን “በዚያ አንሄድም” ይላሉ።+