መዝሙር 31:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ብዙ መጥፎ ወሬ ሰምቻለሁ፤ሽብር ከቦኛል።+ ግንባር ፈጥረው በእኔ ላይ በተነሱ ጊዜሕይወቴን* ለማጥፋት ያሴራሉ።+