ኤርምያስ 5:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “ታዲያ በእነዚህ ነገሮች የተነሳ ተጠያቂ ላደርጋቸው አይገባም?” ይላል ይሖዋ። “እንዲህ ዓይነቱን ሕዝብ ልበቀል* አይገባም?”+ ኤርምያስ 9:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “ታዲያ በእነዚህ ነገሮች የተነሳ ተጠያቂ ላደርጋቸው አይገባም?” ይላል ይሖዋ። “እንዲህ ዓይነቱን ሕዝብ ልበቀል* አይገባም?+