1 ዜና መዋዕል 3:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የኢዮስያስ ወንዶች ልጆች የበኩር ልጁ ዮሃናን፣ ሁለተኛው ልጁ ኢዮዓቄም፣+ ሦስተኛው ልጁ ሴዴቅያስ+ እና አራተኛው ልጁ ሻሉም ነበሩ። 2 ዜና መዋዕል 36:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ከዚያም የምድሪቱ ሕዝብ የኢዮስያስን ልጅ ኢዮዓካዝን+ በአባቱ ምትክ በኢየሩሳሌም አነገሡት።+