-
ኤርምያስ 2:31አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
31 የዚህ ትውልድ ሰዎች ሆይ፣ የይሖዋን ቃል ልብ በሉ።
እኔ ለእስራኤል፣ እንደ ምድረ በዳ
ወይም ድቅድቅ ጨለማ እንደዋጠው ምድር ሆኛለሁ?
የእኔ ሕዝብ የሆኑት እነዚህ ሰዎች ‘እኛ ወደፈለግንበት እንሄዳለን።
ከእንግዲህ ወደ አንተ አንመጣም’ ለምን ይላሉ?+
-