ኤርምያስ 4:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 እንደታመመች ሴት ድምፅ፣የመጀመሪያ ልጇንም ለመውለድ እንደምታምጥ ሴት ያለ የጭንቅ ድምፅ፣ደግሞም ትንፋሽ አጥሯት ቁና ቁና የምትተነፍሰውን የጽዮን ሴት ልጅ ድምፅ ሰምቻለሁና። እሷም እጆቿን ዘርግታ+ “ወዮልኝ! ከገዳዮች የተነሳ ዝያለሁና”* ትላለች። ኤርምያስ 6:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ወሬውን ሰምተናል። እጆቻችንም ዝለዋል፤+በጭንቀት ተውጠናል፤ልትወልድ እንደተቃረበች ሴት ሥቃይ ቀስፎናል።*+
31 እንደታመመች ሴት ድምፅ፣የመጀመሪያ ልጇንም ለመውለድ እንደምታምጥ ሴት ያለ የጭንቅ ድምፅ፣ደግሞም ትንፋሽ አጥሯት ቁና ቁና የምትተነፍሰውን የጽዮን ሴት ልጅ ድምፅ ሰምቻለሁና። እሷም እጆቿን ዘርግታ+ “ወዮልኝ! ከገዳዮች የተነሳ ዝያለሁና”* ትላለች።