-
2 ነገሥት 24:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 በመጨረሻም ኢዮዓቄም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤+ በእሱም ምትክ ልጁ ዮአኪን ነገሠ።
-
-
ኤርምያስ 22:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 ኮንያሁ የተባለው ይህ ሰው የተናቀና የተሰበረ ገንቦ፣
ማንም የማይፈልገው የሸክላ ዕቃ ነው?
እሱም ሆነ ዘሮቹ ወደማያውቋት ምድር የተወረወሩትና
የተጣሉት ለምንድን ነው?’+
-