ዘዳግም 32:37, 38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ከዚያም እንዲህ ይላል፦ ‘አማልክታቸው የት አሉ?+መሸሸጊያ እንዲሆናቸው የተጠጉት ዓለትስ የት አለ?38 የመሥዋዕቶቻቸውን ስብ* ይበላ፣የመጠጥ መባዎቻቸውንም የወይን ጠጅ ይጠጣ የነበረው የት አለ?+ እስቲ ተነስተው ይርዷችሁ። እስቲ መሸሸጊያ ስፍራ ይሁኑላችሁ።
37 ከዚያም እንዲህ ይላል፦ ‘አማልክታቸው የት አሉ?+መሸሸጊያ እንዲሆናቸው የተጠጉት ዓለትስ የት አለ?38 የመሥዋዕቶቻቸውን ስብ* ይበላ፣የመጠጥ መባዎቻቸውንም የወይን ጠጅ ይጠጣ የነበረው የት አለ?+ እስቲ ተነስተው ይርዷችሁ። እስቲ መሸሸጊያ ስፍራ ይሁኑላችሁ።