የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 3:8, 9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 ይህን ባየሁ ጊዜ፣ በማመንዘሯ የተነሳ+ ታማኝነቷን ላጎደለችው ለእስራኤል የፍችዋን የምሥክር ወረቀት ሰጥቼ አሰናበትኳት።+ ያም ሆኖ ከሃዲ የሆነችው እህቷ ይሁዳ አልፈራችም፤ እሷም ሄዳ አመነዘረች።+ 9 አመንዝራነቷን አቅልላ ተመለከተችው፤ ምድሪቱን መበከሏን እንዲሁም ከድንጋዮችና ከዛፎች ጋር ማመንዘሯን ቀጠለች።+

  • ኤርምያስ 5:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 ታዲያ ይህን ነገር እንዴት ይቅር እልሻለሁ?

      ወንዶች ልጆችሽ ትተውኛል፤

      አምላክ ባልሆነውም ይምላሉ።+

      እኔም የሚያስፈልጋቸውን ነገር አሟላሁላቸው፤

      እነሱ ግን ምንዝር መፈጸማቸውን ቀጠሉ፤

      ወደ ዝሙት አዳሪ ቤትም እየተንጋጉ ሄዱ።

  • ኤርምያስ 13:27
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 27 የፈጸምሽው ምንዝር፣+ በፍትወት ማሽካካትሽ፣

      ጸያፍ* የሆነው ዝሙት አዳሪነትሽ ይገለጣል።

      አስጸያፊ ምግባርሽን

      በኮረብቶቹና በሜዳው ላይ አይቼአለሁ።+

      ኢየሩሳሌም ሆይ፣ ወዮልሽ!

      ርኩስ ሆነሽ የምትኖሪው እስከ መቼ ድረስ ነው?”+

  • ሕዝቅኤል 22:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 በአንቺ ውስጥ አንዱ ከባልንጀራው ሚስት ጋር አስጸያፊ ነገር ይሠራል፤+ ሌላው ጸያፍ ምግባር በመፈጸም የገዛ ምራቱን ያረክሳታል፤+ ሌላው ደግሞ የገዛ አባቱ ልጅ የሆነችውን እህቱን አስገድዶ ይደፍራል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ