-
ኤርምያስ 12:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ምድሪቱ ተራቁታ፣
የሜዳውም ተክል ሁሉ ደርቆ የሚቆየው እስከ መቼ ድረስ ነው?+
በምድሪቱ በሚኖሩት ሰዎች ክፋት የተነሳ
አራዊቱና ወፎቹ ተጠራርገው ጠፉ።
እነሱ፣ “ወደፊት ምን እንደሚገጥመን አያውቅም” ብለዋልና።
-
4 ምድሪቱ ተራቁታ፣
የሜዳውም ተክል ሁሉ ደርቆ የሚቆየው እስከ መቼ ድረስ ነው?+
በምድሪቱ በሚኖሩት ሰዎች ክፋት የተነሳ
አራዊቱና ወፎቹ ተጠራርገው ጠፉ።
እነሱ፣ “ወደፊት ምን እንደሚገጥመን አያውቅም” ብለዋልና።