-
2 ዜና መዋዕል 33:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ደግሞም በይሖዋ ቤት በሚገኙት በሁለቱ ግቢዎች ውስጥ ለሰማይ ሠራዊት ሁሉ መሠዊያዎችን ሠራ።+
-
-
2 ዜና መዋዕል 36:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ዋነኞቹ ካህናት ሁሉና ሕዝቡ፣ ብሔራት የሚፈጽሟቸውን አስጸያፊ ነገሮች በማድረግ እጅግ ከፍተኛ ክህደት ፈጸሙ፤ ይሖዋ በኢየሩሳሌም የቀደሰውንም ቤት አረከሱ።+
-
-
ኤርምያስ 7:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ስሜ የሚጠራበት ይህ ቤት በእናንተ ዓይን የዘራፊዎች ዋሻ ሆኗል ማለት ነው?+ እነሆ፣ እኔ ራሴ ይህን አይቻለሁ” ይላል ይሖዋ።
-