ኢሳይያስ 3:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የፊታቸው ገጽታ ይመሠክርባቸዋል፤ደግሞም እንደ ሰዶም+ ኃጢአታቸውን በይፋ ይናገራሉ፤ኃጢአታቸውን ለመደበቅ አይሞክሩም። በራሳቸው ላይ ጥፋት ስለሚያመጡ ወዮላቸው!*
9 የፊታቸው ገጽታ ይመሠክርባቸዋል፤ደግሞም እንደ ሰዶም+ ኃጢአታቸውን በይፋ ይናገራሉ፤ኃጢአታቸውን ለመደበቅ አይሞክሩም። በራሳቸው ላይ ጥፋት ስለሚያመጡ ወዮላቸው!*