-
ኤርምያስ 26:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 እንዲህ በላቸው፦ “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘የማትሰሙኝና የሰጠኋችሁን ሕግ* የማትከተሉ ከሆነ፣
-
-
ኤርምያስ 29:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 በእነሱ ላይ የሚደርሰውንም ነገር በባቢሎን ያሉ የይሁዳ ግዞተኞች ሁሉ እንደ እርግማን ይጠቀሙበታል፤ “ይሖዋ፣ የባቢሎን ንጉሥ በእሳት እንደጠበሳቸው እንደ ሴዴቅያስና እንደ አክዓብ ያድርግህ!” ይላሉ፤
-