ኤርምያስ 49:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 49 ይሖዋ፣ ስለ አሞናውያን+ እንዲህ ይላል፦ “እስራኤል ወንዶች ልጆች የሉትም? ወራሽስ የለውም? ታዲያ ማልካም፣+ ጋድን የወረሰው ለምንድን ነው?+ ሕዝቦቹስ በእስራኤል ከተሞች ውስጥ የሚኖሩት ለምንድን ነው?”
49 ይሖዋ፣ ስለ አሞናውያን+ እንዲህ ይላል፦ “እስራኤል ወንዶች ልጆች የሉትም? ወራሽስ የለውም? ታዲያ ማልካም፣+ ጋድን የወረሰው ለምንድን ነው?+ ሕዝቦቹስ በእስራኤል ከተሞች ውስጥ የሚኖሩት ለምንድን ነው?”