ኤርምያስ 51:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 “ሼሻቅ* እንዴት ተማረከች!+የምድር ሁሉ ‘ውዳሴ’ እንዴት ተያዘች!+ ባቢሎን በብሔራት መካከል ምንኛ አስፈሪ ቦታ ሆነች!