ኤርምያስ 14:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከዚያም ይሖዋ እንዲህ አለኝ፦ “ነቢያቱ በስሜ የሐሰት ትንቢት ይናገራሉ።+ እኔ አልላክኋቸውም፤ አላዘዝኳቸውም ወይም አላናገርኳቸውም።+ የሐሰት ራእይን፣ ከንቱ የሆነ ሟርትንና የገዛ ልባቸውን ማታለያ ይተነብዩላችኋል።+ ኤርምያስ 29:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “በመካከላችሁ ያሉት ነቢያትና ሟርተኞች አያታሏችሁ፤+ የሚያልሙትንም ሕልም አትስሙ። ሰቆቃወ ኤርምያስ 2:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ነቢያትሽ ያዩልሽ ራእይ ሐሰትና ከንቱ ነው፤+ተማርከሽ እንዳትወሰጂ ለማድረግ በደልሽን አላጋለጡም፤+ይልቁንም ራእይ ተገለጠልን እያሉ ሐሰትና አሳሳች ቃል ይነግሩሻል።+
14 ከዚያም ይሖዋ እንዲህ አለኝ፦ “ነቢያቱ በስሜ የሐሰት ትንቢት ይናገራሉ።+ እኔ አልላክኋቸውም፤ አላዘዝኳቸውም ወይም አላናገርኳቸውም።+ የሐሰት ራእይን፣ ከንቱ የሆነ ሟርትንና የገዛ ልባቸውን ማታለያ ይተነብዩላችኋል።+
14 ነቢያትሽ ያዩልሽ ራእይ ሐሰትና ከንቱ ነው፤+ተማርከሽ እንዳትወሰጂ ለማድረግ በደልሽን አላጋለጡም፤+ይልቁንም ራእይ ተገለጠልን እያሉ ሐሰትና አሳሳች ቃል ይነግሩሻል።+