ሚክያስ 2:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “መጥፎ ነገር ለሚሸርቡናበአልጋቸው ላይ ሆነው ክፉ ነገር ለሚያውጠነጥኑ ወዮላቸው! ጠዋት ሲነጋ ያሰቡትን ይፈጽማሉ፤ምክንያቱም ይህን የሚያደርጉበት ኃይል በእጃቸው ነው።+ ሚክያስ 7:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እጆቻቸው መጥፎ ነገር በማድረግ የተካኑ ናቸው፤+ገዢው የሆነ ነገር እንዲደረግለት ይጠይቃል፤ፈራጁ ክፍያ ይጠይቃል፤+ታዋቂ የሆነው ሰው የራሱን ፍላጎት ይገልጻል፤*+እነሱም አንድ ላይ ሆነው ያሴራሉ።*
2 “መጥፎ ነገር ለሚሸርቡናበአልጋቸው ላይ ሆነው ክፉ ነገር ለሚያውጠነጥኑ ወዮላቸው! ጠዋት ሲነጋ ያሰቡትን ይፈጽማሉ፤ምክንያቱም ይህን የሚያደርጉበት ኃይል በእጃቸው ነው።+
3 እጆቻቸው መጥፎ ነገር በማድረግ የተካኑ ናቸው፤+ገዢው የሆነ ነገር እንዲደረግለት ይጠይቃል፤ፈራጁ ክፍያ ይጠይቃል፤+ታዋቂ የሆነው ሰው የራሱን ፍላጎት ይገልጻል፤*+እነሱም አንድ ላይ ሆነው ያሴራሉ።*