ኤርምያስ 20:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ጳስኮርም ነቢዩ ኤርምያስን መታው፤ ከዚያም በይሖዋ ቤት ባለው በላይኛው የቢንያም በር በእግር ግንድ ጠረቀው።+