ኢሳይያስ 49:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ይሖዋ ግን እንዲህ ይላል፦ “በኃያል ሰው የተማረኩ ሰዎችም እንኳ ከእጁ ላይ ይወሰዳሉ፤+በጨቋኝ እጅ የወደቁ ሰዎችንም የሚታደጋቸው ይኖራል።+ አንቺን የሚቃወሙትን እቃወማለሁ፤+ወንዶች ልጆችሽንም አድናቸዋለሁ። ኤርምያስ 3:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 “በዚያ ዘመን የይሁዳ ቤትና የእስራኤል ቤት አብረው ይሄዳሉ፤+ በአንድነት ከሰሜን ምድር ተነስተው ለአባቶቻችሁ ርስት አድርጌ ወደሰጠኋት ምድር ይመጣሉ።+
25 ይሖዋ ግን እንዲህ ይላል፦ “በኃያል ሰው የተማረኩ ሰዎችም እንኳ ከእጁ ላይ ይወሰዳሉ፤+በጨቋኝ እጅ የወደቁ ሰዎችንም የሚታደጋቸው ይኖራል።+ አንቺን የሚቃወሙትን እቃወማለሁ፤+ወንዶች ልጆችሽንም አድናቸዋለሁ።