ኤርምያስ 24:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እኔ ይሖዋ መሆኔን እንዲያውቁም ልብ እሰጣቸዋለሁ።+ በሙሉ ልባቸው ወደ እኔ ስለሚመለሱ+ ሕዝቤ ይሆናሉ፤ እኔም አምላካቸው እሆናለሁ።+ ኤርምያስ 30:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 “እናንተም ሕዝቤ ትሆናላችሁ፤+ እኔም አምላካችሁ እሆናለሁ።”+