መዝሙር 122:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ኢየሩሳሌም አንድ ወጥ ሆናእንደተገነባች ከተማ ናት።+ 4 ለእስራኤል በተሰጠው ማሳሰቢያ መሠረት፣ነገዶቹ ይኸውም የያህ* ነገዶች፣ለይሖዋ ስም ምስጋና ለማቅረብወደዚያ ወጥተዋል።+
3 ኢየሩሳሌም አንድ ወጥ ሆናእንደተገነባች ከተማ ናት።+ 4 ለእስራኤል በተሰጠው ማሳሰቢያ መሠረት፣ነገዶቹ ይኸውም የያህ* ነገዶች፣ለይሖዋ ስም ምስጋና ለማቅረብወደዚያ ወጥተዋል።+