መዝሙር 102:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 አመድን እንደ ምግብ እበላለሁና፤+የምጠጣውም ነገር ከእንባ ጋር ተቀላቅሏል፤+ ኤርምያስ 6:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 የሕዝቤ ሴት ልጅ ሆይ፣ማቅ ልበሺ፤+ በአመድም ላይ ተንከባለዪ። አንድ ልጁን እንዳጣ ሰው መራራ ለቅሶ አልቅሺ፤+አጥፊው በእኛ ላይ በድንገት ይመጣልና።+
9 አመድን እንደ ምግብ እበላለሁና፤+የምጠጣውም ነገር ከእንባ ጋር ተቀላቅሏል፤+ ኤርምያስ 6:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 የሕዝቤ ሴት ልጅ ሆይ፣ማቅ ልበሺ፤+ በአመድም ላይ ተንከባለዪ። አንድ ልጁን እንዳጣ ሰው መራራ ለቅሶ አልቅሺ፤+አጥፊው በእኛ ላይ በድንገት ይመጣልና።+