የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ነህምያ 9:32
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 32 “አምላካችን ሆይ፣ አንተ ታላቅ፣ ኃያል፣ የተፈራህ፣ ቃል ኪዳንህን የምትጠብቅና ታማኝ ፍቅር የምታሳይ አምላክ ነህ፤+ ከአሦር ነገሥታት+ ዘመን አንስቶ እስካሁን ድረስ በእኛ፣ በነገሥታታችን፣ በመኳንንታችን፣+ በካህናታችን፣+ በነቢያታችን፣+ በአባቶቻችንና በመላው ሕዝብህ ላይ እየደረሰ ያለውን ይህን ሁሉ መከራ አቅልለህ አትመልከተው።

  • መዝሙር 137:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 137 በባቢሎን ወንዞች አጠገብ፣+ በዚያ ተቀምጠን ነበር።

      ጽዮንን ባስታወስናት ጊዜ አለቀስን።+

  • ኤርምያስ 9:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ስለዚህ የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እነሆ፣ ይህ ሕዝብ ጭቁኝ እንዲበላ አደርጋለሁ፤ የተመረዘም ውኃ እንዲጠጣ አደርጋለሁ።+

  • ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 ቅጥር ሠራብኝ፤ በመራራ መርዝና+ በመከራ ዙሪያዬን ከበበኝ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ