መዝሙር 39:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከፈጸምኩት በደል ሁሉ አድነኝ።+ ሞኝ ሰው እንዲሳለቅብኝ አትፍቀድ። 9 ዱዳ ሆንኩ፤ይህን ያደረግከው አንተ ስለሆንክ+አፌን መክፈት አልቻልኩም።+ ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 ሕያው የሆነ ሰው ኃጢአቱ ባስከተለበት መዘዝ ለምን ያጉረመርማል?+