መዝሙር 30:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ምክንያቱም የሚቆጣው ለአጭር ጊዜ ነው፤+ሞገስ የሚያሳየው* ግን ለዕድሜ ልክ ነው።+ ማታ ለቅሶ ቢሆንም ጠዋት ግን እልልታ ይሆናል።+ መዝሙር 103:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እሱ ሁልጊዜ ስህተት አይፈላልግም፤+ለዘላለምም ቂም አይዝም።+ መዝሙር 103:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል፣እሱ ለሚፈሩት የሚያሳየው ታማኝ ፍቅር ታላቅ ነውና።+ ኢሳይያስ 54:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 “ለአጭር ጊዜ ተውኩሽ፤ሆኖም በታላቅ ምሕረት መልሼ እሰበስብሻለሁ።+ ኤርምያስ 31:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 “ኤፍሬም ከፍ አድርጌ የምመለከተው ውድ ልጄ አይደለም?+ ብዙ ጊዜ እሱን ተቃውሜ የምናገረውን ያህል፣ አሁንም አስበዋለሁና። አንጀቴ ለእሱ የሚንሰፈሰፈው ለዚህ ነው።+ ደግሞም እራራለታለሁ” ይላል ይሖዋ።+
20 “ኤፍሬም ከፍ አድርጌ የምመለከተው ውድ ልጄ አይደለም?+ ብዙ ጊዜ እሱን ተቃውሜ የምናገረውን ያህል፣ አሁንም አስበዋለሁና። አንጀቴ ለእሱ የሚንሰፈሰፈው ለዚህ ነው።+ ደግሞም እራራለታለሁ” ይላል ይሖዋ።+