-
መዝሙር 80:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 የሠራዊት አምላክ ሆይ፣ እባክህ ተመለስ።
ከሰማይ ወደ ታች እይ፤ ተመልከትም!
ይህችን የወይን ተክል ተንከባከባት፤+
-
መዝሙር 102:19-21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ይሖዋ ከፍ ካለው ቅዱስ ስፍራው ወደ ታች ይመለከታልና፤+
ከሰማይ ሆኖ ወደ ታች ምድርን ያያል፤
20 ይህም የእስረኛውን ሲቃ ለመስማት፣+
ሞት የተፈረደባቸውንም ነፃ ለማውጣት ነው፤+
21 በመሆኑም የይሖዋ ስም በጽዮን፣
ውዳሴውም በኢየሩሳሌም ይታወጃል፤+
-
ኢሳይያስ 63:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እነዚህን ነገሮች ነፍገኸኛል።
-
-
-
-
-