ኤርምያስ 50:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ይሁንና የሚቤዣቸው ብርቱ ነው።+ ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ነው።+ ለምድሪቱ እረፍት ለመስጠትና+የባቢሎንን ነዋሪዎች ለማሸበር+ያላንዳች ጥርጥር ይሟገትላቸዋል።”+
34 ይሁንና የሚቤዣቸው ብርቱ ነው።+ ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ነው።+ ለምድሪቱ እረፍት ለመስጠትና+የባቢሎንን ነዋሪዎች ለማሸበር+ያላንዳች ጥርጥር ይሟገትላቸዋል።”+