-
ኤርምያስ 49:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እኔ ግን ኤሳውን እርቃኑን አስቀረዋለሁ።
መደበቅ እንዳይችል
መሸሸጊያ ቦታዎቹን እገልጣለሁ።
-
-
ኤርምያስ 49:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ “እነሆ፣ ጽዋውን እንዲጠጡ ያልተፈረደባቸውም እንኳ ለመጠጣት የሚገደዱ ከሆነ አንተ እንዴት ከቅጣት ታመልጣለህ? ከቅጣት አታመልጥም፤ ጽዋውን ትጠጣለህና።”+
-