መዝሙር 102:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ግን ለዘላለም ትኖራለህ፤+ዝናህም* ከትውልድ እስከ ትውልድ ይጸናል።+ መዝሙር 145:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ንግሥናህ ዘላለማዊ ነው፤ግዛትህም ከትውልድ እስከ ትውልድ ጸንቶ ይኖራል።+ መዝሙር 146:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ይሖዋ ለዘላለም ይነግሣል፤+ጽዮን ሆይ፣ አምላክሽ ከትውልድ እስከ ትውልድ ይገዛል። ያህን አወድሱ!*