1 ዜና መዋዕል 28:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ከዚያም ንጉሥ ዳዊት ተነስቶ እንዲህ አለ፦ “ወንድሞቼና ወገኖቼ ሆይ፣ ስሙኝ። እኔ ለይሖዋ የቃል ኪዳን ታቦት ማረፊያና ለአምላካችን የእግር ማሳረፊያ የሚሆን ቤት ለመሥራት ከልቤ ተመኝቼ ነበር፤+ ደግሞም ይህን ቤት ለመሥራት ዝግጅት አድርጌ ነበር።+ መዝሙር 132:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ወደ መኖሪያው እንግባ፤+በእግሩ ማሳረፊያ ፊት እንስገድ።+ ኢሳይያስ 60:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የመቅደሴን ስፍራ አስውብ ዘንድየሊባኖስ ክብር፣+ ጥዱ፣ የአሽ ዛፉና* የፈረንጅ ጥዱበአንድነት ወደ አንቺ ይመጣሉ፤+እግሬ የሚያርፍበትንም ስፍራ አከብራለሁ።+
2 ከዚያም ንጉሥ ዳዊት ተነስቶ እንዲህ አለ፦ “ወንድሞቼና ወገኖቼ ሆይ፣ ስሙኝ። እኔ ለይሖዋ የቃል ኪዳን ታቦት ማረፊያና ለአምላካችን የእግር ማሳረፊያ የሚሆን ቤት ለመሥራት ከልቤ ተመኝቼ ነበር፤+ ደግሞም ይህን ቤት ለመሥራት ዝግጅት አድርጌ ነበር።+
13 የመቅደሴን ስፍራ አስውብ ዘንድየሊባኖስ ክብር፣+ ጥዱ፣ የአሽ ዛፉና* የፈረንጅ ጥዱበአንድነት ወደ አንቺ ይመጣሉ፤+እግሬ የሚያርፍበትንም ስፍራ አከብራለሁ።+