ኤርምያስ 52:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 በተጨማሪም የዘቦቹ አለቃ የካህናት አለቃ የሆነውን ሰራያህን፣+ ሁለተኛውን ካህን ሶፎንያስንና+ ሦስቱን የበር ጠባቂዎች ወሰዳቸው።+ ኤርምያስ 52:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 የባቢሎን ንጉሥ በሃማት ምድር ባለችው በሪብላ+ ሰዎቹን መትቶ ገደላቸው። በዚህ መንገድ ይሁዳ ከምድሩ በግዞት ተወሰደ።+