መዝሙር 74:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ጠላቶችህ በመሰብሰቢያ ቦታህ* ውስጥ በድል አድራጊነት ጮኹ።+ በዚያም የራሳቸውን ዓርማ ምልክት አድርገው አቆሙ።