-
ኤርምያስ 21:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 እኔ ራሴ በተዘረጋች እጅና በኃያል ክንድ እንዲሁም በመዓትና በታላቅ ቁጣ እዋጋችኋለሁ።+
-
-
ሕዝቅኤል 15:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ፊቴን በእነሱ ላይ አድርጌአለሁ። ከእሳቱ ቢያመልጡም እሳት ይበላቸዋል። ፊቴንም በእነሱ ላይ በማደርግበት ጊዜ እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ።’”+
-