-
መዝሙር 79:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 በጎረቤቶቻችን ዘንድ መሳለቂያ ሆንን፤+
በዙሪያችን ያሉትም ያፌዙብናል፤ ደግሞም ይዘብቱብናል።
-
-
ሕዝቅኤል 34:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 ከእንግዲህ ወዲህ ብሔራት እነሱን ለማደን አይነሱም፤ የምድር አራዊትም አይበሏቸውም፤ ያለስጋትም ይኖራሉ፤ የሚያስፈራቸውም የለም።+
-