ኢሳይያስ 44:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 እናንተ ሰማያት በደስታ እልል በሉ!ይሖዋ እርምጃ ወስዷልና። እናንተ ጥልቅ የምድር ክፍሎች በድል አድራጊነት ጩኹ! እናንተ ተራሮች፣ አንተም ደን ሆይ፣በውስጡም ያላችሁ ዛፎች ሁሉ በደስታ እልል በሉ!+ ይሖዋ ያዕቆብን ተቤዥቷልና፤በእስራኤልም ላይ ግርማውን ገልጧል።”+ ኢሳይያስ 51:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይሖዋ ጽዮንን ያጽናናታልና።+ ፍርስራሾቿን ሁሉ ያጽናናል፤+ምድረ በዳዋንም እንደ ኤደን፣+በረሃማ ሜዳዋንም እንደ ይሖዋ የአትክልት ስፍራ ያደርጋል።+ በእሷም ውስጥ ሐሴትና ታላቅ ደስታእንዲሁም ምስጋናና ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ይገኛሉ።+ ሕዝቅኤል 36:30 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 30 በረሃብ የተነሳ በብሔራት መካከል ዳግመኛ ውርደት እንዳይደርስባችሁ፣ የዛፉን ፍሬና የእርሻውን ምርት አበዛለሁ።+
23 እናንተ ሰማያት በደስታ እልል በሉ!ይሖዋ እርምጃ ወስዷልና። እናንተ ጥልቅ የምድር ክፍሎች በድል አድራጊነት ጩኹ! እናንተ ተራሮች፣ አንተም ደን ሆይ፣በውስጡም ያላችሁ ዛፎች ሁሉ በደስታ እልል በሉ!+ ይሖዋ ያዕቆብን ተቤዥቷልና፤በእስራኤልም ላይ ግርማውን ገልጧል።”+
3 ይሖዋ ጽዮንን ያጽናናታልና።+ ፍርስራሾቿን ሁሉ ያጽናናል፤+ምድረ በዳዋንም እንደ ኤደን፣+በረሃማ ሜዳዋንም እንደ ይሖዋ የአትክልት ስፍራ ያደርጋል።+ በእሷም ውስጥ ሐሴትና ታላቅ ደስታእንዲሁም ምስጋናና ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ይገኛሉ።+