ኢሳይያስ 65:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በከንቱ አይለፉም፤+ወይም ለመከራ የሚዳረጉ ልጆች አይወልዱም፤ምክንያቱም እነሱም ሆኑ ልጆቻቸው+ይሖዋ የባረከው ዘር ናቸው።+