መዝሙር 102:13-15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በእርግጥ ትነሳለህ፤ ለጽዮንም ምሕረት ታሳያለህ፤+ለእሷ ሞገስህን የምታሳይበት ጊዜ ነውና፤+የተወሰነው ጊዜ ደርሷል።+ 14 አገልጋዮችህ በድንጋዮቿ ደስ ይላቸዋልና፤+ለአፈሯም እንኳ ልዩ ፍቅር አላቸው።+ 15 ብሔራት የይሖዋን ስም፣የምድር ነገሥታትም ሁሉ ክብርህን ይፈራሉ።+
13 በእርግጥ ትነሳለህ፤ ለጽዮንም ምሕረት ታሳያለህ፤+ለእሷ ሞገስህን የምታሳይበት ጊዜ ነውና፤+የተወሰነው ጊዜ ደርሷል።+ 14 አገልጋዮችህ በድንጋዮቿ ደስ ይላቸዋልና፤+ለአፈሯም እንኳ ልዩ ፍቅር አላቸው።+ 15 ብሔራት የይሖዋን ስም፣የምድር ነገሥታትም ሁሉ ክብርህን ይፈራሉ።+