ራእይ 11:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ከሦስት ቀን ተኩል በኋላ ከአምላክ የመጣ የሕይወት መንፈስ ገባባቸው፤+ በእግሮቻቸውም ቆሙ፤ ያዩአቸውም ሰዎች በታላቅ ፍርሃት ተዋጡ።