ኢሳይያስ 2:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ከንቱ የሆኑት አማልክት ሙሉ በሙሉ ይወገዳሉ።+ ሕዝቅኤል 11:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እነሱም ወደዚያ ይመለሳሉ፤ በላይዋም ላይ ያሉትን አስጸያፊ ነገሮች ሁሉና ጸያፍ የሆኑ ልማዶች ሁሉ ያስወግዳሉ።+ ሆሴዕ 14:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ኤፍሬም ‘ከእንግዲህ ከጣዖቶች ጋር ምን ጉዳይ አለኝ?’ ይላል።+ መልስ እሰጠዋለሁ፤ ደግሞም እጠብቀዋለሁ።+ እኔ እንደለመለመ የጥድ ዛፍ እሆናለሁ። ከእኔም ፍሬ ታገኛላችሁ።” ዘካርያስ 13:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “በዚያ ቀን” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፣ “የጣዖቶቹን ስም ከምድሪቱ ላይ እደመስሳለሁ፤+ እነሱም ዳግመኛ አይታወሱም፤ ደግሞም ነቢያቱንና የርኩሰት መንፈሱን ከምድሪቱ ላይ አስወግዳለሁ።+
8 ኤፍሬም ‘ከእንግዲህ ከጣዖቶች ጋር ምን ጉዳይ አለኝ?’ ይላል።+ መልስ እሰጠዋለሁ፤ ደግሞም እጠብቀዋለሁ።+ እኔ እንደለመለመ የጥድ ዛፍ እሆናለሁ። ከእኔም ፍሬ ታገኛላችሁ።”
2 “በዚያ ቀን” ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፣ “የጣዖቶቹን ስም ከምድሪቱ ላይ እደመስሳለሁ፤+ እነሱም ዳግመኛ አይታወሱም፤ ደግሞም ነቢያቱንና የርኩሰት መንፈሱን ከምድሪቱ ላይ አስወግዳለሁ።+