ኤርምያስ 30:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከእነሱም የምስጋናና የሳቅ ድምፅ ይሰማል።+ እኔ አበዛቸዋለሁ፤ እነሱም ጥቂት አይሆኑም፤+ቁጥራቸው እንዲጨምር* አደርጋለሁ፤የተናቁም አይሆኑም።+ ዘካርያስ 8:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የከተማዋም አደባባዮች በዚያ በሚጫወቱ ወንዶችና ሴቶች ልጆች ይሞላሉ።’”+