ሕዝቅኤል 39:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እመልስሃለሁ፤ ደግሞም እነዳሃለሁ፤ ራቅ ካለውም የሰሜን ምድር አምጥቼ+ ወደ እስራኤል ተራሮች እወስድሃለሁ።