መዝሙር 93:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ማሳሰቢያዎችህ እጅግ አስተማማኝ ናቸው።+ ይሖዋ ሆይ፣ ቤትህ ለዘላለሙ በቅድስና ያጌጠ ነው።*+ ሕዝቅኤል 40:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 አምላክ በገለጠልኝ ራእዮች አማካኝነት ወደ እስራኤል ምድር አመጣኝ፤ በአንድ ትልቅ ተራራም+ ላይ አስቀመጠኝ፤ በዚያም በስተ ደቡብ በኩል ከተማ የሚመስል ሕንፃ ነበር። ሕዝቅኤል 42:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ስፍራውን በአራቱም ጎን ለካ። ቅዱስ የሆነውንና ቅዱስ ያልሆነውን ስፍራ ለመለየት የሚያገለግል+ ርዝመቱ 500 ዘንግ፣ ወርዱም 500 ዘንግ+ የሆነ ቅጥር በዙሪያው ነበር።+
2 አምላክ በገለጠልኝ ራእዮች አማካኝነት ወደ እስራኤል ምድር አመጣኝ፤ በአንድ ትልቅ ተራራም+ ላይ አስቀመጠኝ፤ በዚያም በስተ ደቡብ በኩል ከተማ የሚመስል ሕንፃ ነበር።
20 ስፍራውን በአራቱም ጎን ለካ። ቅዱስ የሆነውንና ቅዱስ ያልሆነውን ስፍራ ለመለየት የሚያገለግል+ ርዝመቱ 500 ዘንግ፣ ወርዱም 500 ዘንግ+ የሆነ ቅጥር በዙሪያው ነበር።+