የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 28:39
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 39 “ከጥሩ በፍታ ረጅም ቀሚስ በካሬ ንድፍ ትሸምንለታለህ፤ እንዲሁም ከጥሩ በፍታ ጥምጥም ትሠራለህ፤ በተጨማሪም በሽመና የተሠራ መቀነት ትሠራለህ።+

  • ዘፀአት 28:42
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 42 እርቃናቸውን የሚሸፍኑበት የበፍታ ቁምጣም ትሠራላቸዋለህ።+ ቁምጣውም ከወገባቸው እስከ ጭናቸው የሚደርስ ይሆናል።

  • ዘፀአት 39:27, 28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 27 ከዚያም ለአሮንና ለወንዶች ልጆቹ ከጥሩ በፍታ ረጅም ቀሚስ በሽመና ባለሙያ አሠሩላቸው፤+ 28 በተጨማሪም ጥምጥሙን+ ከጥሩ በፍታ፣ ጌጠኛ የራስ ቆቦቹንም+ ከጥሩ በፍታ፣ የበፍታ ቁምጣውን+ በቀጭኑ ከተፈተለ በፍታ

  • ዘሌዋውያን 16:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 ቅዱሱን የበፍታ ቀሚስ+ ይልበስ፤ በበፍታ ቁምጣዎቹም+ ሰውነቱን ይሸፍን፤ የበፍታ መቀነቱንም+ ይታጠቅ፤ ራሱም ላይ የበፍታ ጥምጥሙን+ ይጠምጥም። እነዚህ ቅዱስ ልብሶች+ ናቸው። እሱም ገላውን በውኃ ታጥቦ+ ይለብሳቸዋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ