ሕዝቅኤል 44:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አለቃው ግን አለቃ ስለሆነ በይሖዋ ፊት ምግብ ለመብላት በዚያ ይቀመጣል።+ በበሩ መተላለፊያ በረንዳ በኩል ይገባል፤ በዚያም ይወጣል።”+