መዝሙር 81:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አዲስ ጨረቃ በምትታይበት፣ሙሉ ጨረቃም ወጥታ በዓል በምናከብርበት ዕለት+ ቀንደ መለከት ንፉ።+ ኢሳይያስ 66:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 “ከአንዱ ወር መባቻ እስከ ሌላው ወር መባቻ እንዲሁም ከአንዱ ሰንበት እስከ ሌላው ሰንበት፣ሰው* ሁሉ በፊቴ ለመስገድ* ይመጣል”+ ይላል ይሖዋ።